1 ጢሞቴዎስ 1:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ይህ ትምህርት ደስተኛው አምላክ ከገለጸው ክብራማ ምሥራች ጋር የሚስማማ ሲሆን እሱም ምሥራቹን በአደራ ሰጥቶኛል።+