መዝሙር 122:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ለእስራኤል በተሰጠው ማሳሰቢያ መሠረት፣ነገዶቹ ይኸውም የያህ* ነገዶች፣ለይሖዋ ስም ምስጋና ለማቅረብወደዚያ ወጥተዋል።+