ዘፀአት 19:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 አሁንም ቃሌን በጥብቅ ብትታዘዙና ቃል ኪዳኔን ብትጠብቁ መላው ምድር የእኔ ስለሆነ+ እናንተ ከሌሎች ሕዝቦች ሁሉ የተመረጣችሁ ልዩ ንብረቶቼ* ትሆናላችሁ።+ መዝሙር 77:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 በኃይልህ* ሕዝብህን ይኸውምየያዕቆብንና የዮሴፍን ልጆች ታድገሃል።*+ (ሴላ)