-
ዘፍጥረት 49:14, 15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 “ይሳኮር+ በመንታ ጭነት መካከል የሚተኛ አጥንተ ብርቱ አህያ ነው። 15 ማረፊያ ቦታው መልካም፣ ምድሩም አስደሳች መሆኑን ያያል። ሸክሙን ለመሸከም ትከሻውን ዝቅ ያደርጋል፤ ለግዳጅ ሥራ ይንበረከካል።