2 ዜና መዋዕል 1:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ይህን ሕዝብ መምራት* እንድችል ጥበብና እውቀት ስጠኝ፤+ አለዚያማ ይህን ታላቅ ሕዝብህን ማን ሊዳኝ ይችላል?”+ መዝሙር 72:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 72 አምላክ ሆይ፣ ፍርዶችህን ለንጉሡ ስጥ፤ጽድቅህንም ለንጉሡ ልጅ አጎናጽፍ።+