1 ዜና መዋዕል 24:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ከቀሩት ሌዋውያን መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፦ ከአምራም+ ወንዶች ልጆች መካከል ሹባኤል፤+ ከሹባኤል ወንዶች ልጆች መካከል የህድያ፤ 1 ዜና መዋዕል 24:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ከይጽሃራውያን መካከል ሸሎሞት፤+ ከሸሎሞት ወንዶች ልጆች መካከል ያሃት፤