1 ዜና መዋዕል 16:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ከዚያም የእስራኤልን አምላክ ይሖዋን ያከብሩ፣* ያመሰግኑና ያወድሱ ዘንድ የተወሰኑ ሌዋውያንን በይሖዋ ታቦት ፊት እንዲያገለግሉ ሾመ።+ 1 ዜና መዋዕል 16:37 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 37 ከዚያም ዳዊት በዕለታዊው ልማድ መሠረት+ በታቦቱ ፊት ዘወትር እንዲያገለግሉ+ አሳፍንና+ ወንድሞቹን በዚያ በይሖዋ የቃል ኪዳን ታቦት ፊት ተዋቸው።