ዘፀአት 25:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 የማደሪያ ድንኳኑንም ሆነ በውስጡ የሚቀመጡትን ቁሳቁሶች ሁሉ እኔ በማሳይህ ንድፍ መሠረት ትሠሯቸዋላችሁ።+ ዘፀአት 25:40 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 40 በተራራው ላይ ተገልጦልህ ባየኸው ንድፍ መሠረት ተጠንቅቀህ ሥራቸው።+