1 ዜና መዋዕል 24:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ከቀሩት ሌዋውያን መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፦ ከአምራም+ ወንዶች ልጆች መካከል ሹባኤል፤+ ከሹባኤል ወንዶች ልጆች መካከል የህድያ፤