1 ነገሥት 7:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 ከዚያም አሥር የዕቃ ማጓጓዣ ጋሪዎችን*+ ከመዳብ ሠራ። እያንዳንዱ ጋሪ ርዝመቱ አራት ክንድ፣ ወርዱ አራት ክንድ፣ ቁመቱ ደግሞ ሦስት ክንድ ነበር። 1 ነገሥት 7:38 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 38 እሱም አሥር የመዳብ ገንዳዎችን+ ሠራ፤ እያንዳንዱ ገንዳ 40 የባዶስ መስፈሪያ ይይዝ ነበር። እያንዳንዱ ገንዳ አራት ክንድ ነበር።* በአሥሩም ጋሪዎች ላይ አንድ አንድ ገንዳ ነበር።
38 እሱም አሥር የመዳብ ገንዳዎችን+ ሠራ፤ እያንዳንዱ ገንዳ 40 የባዶስ መስፈሪያ ይይዝ ነበር። እያንዳንዱ ገንዳ አራት ክንድ ነበር።* በአሥሩም ጋሪዎች ላይ አንድ አንድ ገንዳ ነበር።