-
ኤርምያስ 38:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 ንጉሥ ሴዴቅያስ ሰው ልኮ ነቢዩ ኤርምያስን እሱ ወዳለበት፣ በይሖዋ ቤት ወደሚገኘው ወደ ሦስተኛው መግቢያ አስመጣው፤ ንጉሡም ኤርምያስን “አንድ ነገር ልጠይቅህ እፈልጋለሁ። ምንም ነገር እንዳትደብቀኝ” አለው።
-
-
ኤርምያስ 38:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 ከዚያም ሴዴቅያስ ኤርምያስን እንዲህ አለው፦ “ስለዚህ ጉዳይ ማንም ሰው እንዳይሰማ፤ አለዚያ ትሞታለህ።
-