ኤርምያስ 5:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 “እነሱ ይሖዋን ክደዋል፤‘እሱ ምንም ነገር አያደርግም።*+ በእኛ ላይ ምንም ጥፋት አይመጣም፤ሰይፍም ሆነ ረሃብ አናይም’ ይላሉ።+