-
ዘፀአት 40:35አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
35 ደመናው በመገናኛ ድንኳኑ ላይ አርፎ ስለነበርና የይሖዋም ክብር የማደሪያ ድንኳኑን ስለሞላው ሙሴ ወደ መገናኛ ድንኳኑ መግባት አልቻለም ነበር።+
-
-
ዘኁልቁ 4:29አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
29 “የሜራሪን ወንዶች ልጆችም+ በየቤተሰባቸውና በየአባቶቻቸው ቤት ትመዘግባቸዋለህ።
-