1 ነገሥት 6:36 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 36 የውስጠኛውንም ግቢ+ ወደ ላይ በተነባበረ ሦስት ረድፍ ጥርብ ድንጋይና በአንድ ረድፍ የአርዘ ሊባኖስ ሳንቃ ሠራው።+