ኢሳይያስ 37:36 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 36 የይሖዋም መልአክ ወጥቶ በአሦራውያን ሰፈር የነበሩትን 185,000 ሰዎች ገደለ። ሰዎችም በማለዳ ሲነሱ ሬሳውን አዩ።+