ዕዝራ 6:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ከዚያም እስራኤላውያን፣ ካህናቱ፣ ሌዋውያኑና+ በግዞት ተወስደው የነበሩት የቀሩት ሰዎች የአምላክን ቤት ምርቃት* በደስታ አከበሩ።