ዘኁልቁ 33:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 የእስራኤል ሕዝብ በሙሴና በአሮን መሪነት+ በየምድቡ*+ በመሆን ከግብፅ ምድር በወጣ ጊዜ+ የተጓዘው በዚህ መልክ ነበር። ዘኁልቁ 33:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 ከዚያም ከአብሮና ተነስተው በዔጽዮንጋብር+ ሰፈሩ። 1 ነገሥት 22:48 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 48 በተጨማሪም ኢዮሳፍጥ ወርቅ ለማምጣት ወደ ኦፊር የሚሄዱ የተርሴስ መርከቦች* ሠርቶ ነበር፤+ ሆኖም መርከቦቹ በዔጽዮንጋብር+ ስለተሰበሩ ወደዚያ አልሄዱም።