ኢያሱ 14:14, 15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ኬብሮን ለቀኒዛዊው ለየፎኒ ልጅ ለካሌብ እስከ ዛሬ ድረስ ርስት የሆነችው ለዚህ ነው፤ ምክንያቱም እሱ የእስራኤልን አምላክ ይሖዋን በሙሉ ልቡ ተከትሏል።+ 15 ኬብሮን ከዚያ በፊት ቂርያትአርባ+ ተብላ ትጠራ ነበር (አርባ በኤናቃውያን መካከል ታላቅ ሰው ነበር)። ምድሪቱም ከጦርነት አረፈች።+ 2 ሳሙኤል 2:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ከዚህ በኋላ ዳዊት “ከይሁዳ ከተሞች ወደ አንዱ ልውጣ?” በማለት ይሖዋን ጠየቀ።+ ይሖዋም “ውጣ” አለው። ዳዊትም “ወዴት ብሄድ ይሻላል?” አለ። እሱም “ወደ ኬብሮን”+ አለው።
14 ኬብሮን ለቀኒዛዊው ለየፎኒ ልጅ ለካሌብ እስከ ዛሬ ድረስ ርስት የሆነችው ለዚህ ነው፤ ምክንያቱም እሱ የእስራኤልን አምላክ ይሖዋን በሙሉ ልቡ ተከትሏል።+ 15 ኬብሮን ከዚያ በፊት ቂርያትአርባ+ ተብላ ትጠራ ነበር (አርባ በኤናቃውያን መካከል ታላቅ ሰው ነበር)። ምድሪቱም ከጦርነት አረፈች።+
2 ከዚህ በኋላ ዳዊት “ከይሁዳ ከተሞች ወደ አንዱ ልውጣ?” በማለት ይሖዋን ጠየቀ።+ ይሖዋም “ውጣ” አለው። ዳዊትም “ወዴት ብሄድ ይሻላል?” አለ። እሱም “ወደ ኬብሮን”+ አለው።