1 ነገሥት 15:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 የናባጥ ልጅ ንጉሥ ኢዮርብዓም+ በነገሠ በ18ኛው ዓመት አብያም በይሁዳ ላይ ነገሠ።+ 2 ዜና መዋዕል 12:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 በመጨረሻም ሮብዓም ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ፤ በዳዊት ከተማም+ ተቀበረ፤ በእሱም ምትክ ልጁ አቢያህ+ ነገሠ። ማቴዎስ 1:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ሰለሞን ሮብዓምን ወለደ፤+ሮብዓም አቢያህን ወለደ፤አቢያህ አሳን ወለደ፤+