-
2 ዜና መዋዕል 11:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ሮብዓም መኖሪያውን በኢየሩሳሌም አድርጎ በይሁዳ የተመሸጉ ከተሞችን ገነባ።
-
-
2 ዜና መዋዕል 11:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 በተጨማሪም የተመሸጉትን ከተሞች አጠናከረ፤ በከተሞቹም ላይ አዛዦችን ሾመ፤ በእነዚህ ከተሞች ምግብ፣ ዘይትና የወይን ጠጅ አከማቸ፤
-