1 ነገሥት 15:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 የናባጥ ልጅ ንጉሥ ኢዮርብዓም+ በነገሠ በ18ኛው ዓመት አብያም በይሁዳ ላይ ነገሠ።+ 2 እሱም በኢየሩሳሌም ለሦስት ዓመት ገዛ። የእናቱ ስም ማአካ+ ሲሆን እሷም የአቢሴሎም የልጅ ልጅ ነበረች።
15 የናባጥ ልጅ ንጉሥ ኢዮርብዓም+ በነገሠ በ18ኛው ዓመት አብያም በይሁዳ ላይ ነገሠ።+ 2 እሱም በኢየሩሳሌም ለሦስት ዓመት ገዛ። የእናቱ ስም ማአካ+ ሲሆን እሷም የአቢሴሎም የልጅ ልጅ ነበረች።