መዝሙር 89:28, 29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 ታማኝ ፍቅሬን ለዘላለም አሳየዋለሁ፤+ከእሱ ጋር የገባሁት ቃል ኪዳንም ጸንቶ ይኖራል።+ 29 ዘሩን ለዘላለም አጸናለሁ፤ዙፋኑም የሰማያትን ዕድሜ ያህል ጸንቶ እንዲኖር አደርጋለሁ።+
28 ታማኝ ፍቅሬን ለዘላለም አሳየዋለሁ፤+ከእሱ ጋር የገባሁት ቃል ኪዳንም ጸንቶ ይኖራል።+ 29 ዘሩን ለዘላለም አጸናለሁ፤ዙፋኑም የሰማያትን ዕድሜ ያህል ጸንቶ እንዲኖር አደርጋለሁ።+