-
1 ነገሥት 15:9, 10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 የእስራኤል ንጉሥ ኢዮርብዓም በነገሠ በ20ኛው ዓመት አሳ በይሁዳ ላይ መግዛት ጀመረ። 10 እሱም በኢየሩሳሌም ለ41 ዓመት ገዛ። የአያቱም ስም ማአካ+ ሲሆን እሷም የአቢሴሎም የልጅ ልጅ ነበረች።