የሐዋርያት ሥራ 10:34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 በዚህ ጊዜ ጴጥሮስ እንዲህ ሲል መናገር ጀመረ፦ “እነሆ፣ አምላክ እንደማያዳላ በእርግጥ አስተዋልኩ፤+ ሮም 2:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 በአምላክ ዘንድ አድልዎ የለምና።+ 1 ጴጥሮስ 1:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ደግሞም ምንም ሳያዳላ+ በእያንዳንዱ ላይ እንደ ሥራው የሚፈርደውን አባት የምትለምኑ ከሆነ ጊዜያዊ ነዋሪዎች ሆናችሁ በምትኖሩበት ዘመን ሁሉ አምላክን በመፍራት ኑሩ።+
17 ደግሞም ምንም ሳያዳላ+ በእያንዳንዱ ላይ እንደ ሥራው የሚፈርደውን አባት የምትለምኑ ከሆነ ጊዜያዊ ነዋሪዎች ሆናችሁ በምትኖሩበት ዘመን ሁሉ አምላክን በመፍራት ኑሩ።+