1 ነገሥት 6:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ሰለሞን ቤቱን ከውስጥ በኩል በንጹሕ ወርቅ ለበጠው፤+ በወርቅ በተለበጠው በውስጠኛው ክፍል+ ፊት ለፊትም የወርቅ ሰንሰለት ዘረጋ።