የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ዜና መዋዕል 24:20
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 20 የአምላክ መንፈስ በካህኑ በዮዳሄ+ ልጅ በዘካርያስ ላይ ወረደ፤ እሱም በሕዝቡ ፊት ከፍ ያለ ቦታ ላይ ቆሞ እንዲህ አላቸው፦ “እውነተኛው አምላክ እንዲህ ይላል፦ ‘የይሖዋን ትእዛዛት የምትተላለፉት ለምንድን ነው? አይሳካላችሁም! ይሖዋን ስለተዋችሁ እሱም ይተዋችኋል።’”+

  • መዝሙር 115:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 የሚሠሯቸውም ሆኑ የሚታመኑባቸው ሁሉ፣

      እንደ እነሱ ይሆናሉ።+

  • ኤርምያስ 2:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  5 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦

      “አባቶቻችሁ ከእኔ እጅግ የራቁት፣

      ከንቱ የሆኑ ጣዖቶችን የተከተሉትና+

      እነሱ ራሳቸው ከንቱ የሆኑት+ ምን ጥፋት አግኝተውብኝ ነው?+

  • ኤርምያስ 10:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  5 እነሱ በኪያር እርሻ ውስጥ ለወፍ ማስፈራሪያነት እንደሚተከል ማስፈራርቾ መናገር አይችሉም፤+

      መራመድ ስለማይችሉ ተሸካሚ ያስፈልጋቸዋል።+

      ጉዳት ማድረስም ሆነ

      ምንም ዓይነት መልካም ነገር መሥራት ስለማይችሉ አትፍሯቸው።”+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ