-
ዘኁልቁ 10:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 ካህናት የሆኑት የአሮን ወንዶች ልጆች መለከቶቹን ይንፉ፤+ መለከቶቹን በዚህ መንገድ መጠቀም በትውልዶቻችሁ ሁሉ ለእናንተ ዘላቂ ደንብ ሆኖ ያገለግላል።
-
-
1 ዜና መዋዕል 15:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 ካህናቱ ሸባንያህ፣ ዮሳፍጥ፣ ናትናኤል፣ አማሳይ፣ ዘካርያስ፣ በናያህ እና ኤሊዔዘር በእውነተኛው አምላክ ታቦት ፊት ከፍ ባለ ድምፅ መለከት ይነፉ ነበር፤+ ኦቤድዔዶም እና የሂያህ ታቦቱ የተቀመጠበትን ቦታ በር በመጠበቅም ያገለግሉ ነበር።
-