-
ዘፀአት 12:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 “ይህ ወር የወሮች መጀመሪያ ይሆንላችኋል። ከዓመቱም ወሮች የመጀመሪያው ይሆንላችኋል።+
-
-
ዘፀአት 12:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 “‘ይህ ቀን ለእናንተ መታሰቢያ ይሆናል፤ እናንተም በመጪዎቹ ትውልዶቻችሁ ሁሉ የይሖዋ በዓል አድርጋችሁ አክብሩት። ይህን ዘላቂ ደንብ አድርጋችሁ አክብሩት።
-