መዝሙር 130:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ያህ* ሆይ፣ አንተ ስህተትን የምትከታተል* ቢሆን ኖሮ፣ይሖዋ ሆይ፣ ማን ሊቆም ይችል ነበር?+ መዝሙር 143:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ሕያው የሆነ ማንኛውም ሰው በፊትህ ጻድቅ ሊሆን ስለማይችል፣+አገልጋይህን ለፍርድ አታቅርበው።