ነህምያ 7:66-69 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 66 መላው ጉባኤ በአጠቃላይ 42,360 ነበር፤+ 67 ይህ 7,337 ወንድና ሴት ባሪያዎቻቸውን አይጨምርም፤+ በተጨማሪም 245 ወንድና ሴት ዘማሪዎች+ ነበሯቸው። 68 ከዚህም ሌላ 736 ፈረሶች፣ 245 በቅሎዎች 69 እንዲሁም 435 ግመሎችና 6,720 አህዮች ነበሯቸው። ኢሳይያስ 10:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ጥቂት ቀሪዎች ይኸውም ከያዕቆብ ቤት የሚተርፉት ሰዎችወደ ኃያሉ አምላክ ይመለሳሉ።+ ኤርምያስ 23:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 “ከዚያም የቀሩትን በጎቼን ከበተንኩባቸው አገሮች ሁሉ እሰበስባቸዋለሁ፤+ ወደ መሰማሪያቸውም መልሼ አመጣቸዋለሁ፤+ እነሱም ፍሬያማ ይሆናሉ፤ ደግሞም ይበዛሉ።+
66 መላው ጉባኤ በአጠቃላይ 42,360 ነበር፤+ 67 ይህ 7,337 ወንድና ሴት ባሪያዎቻቸውን አይጨምርም፤+ በተጨማሪም 245 ወንድና ሴት ዘማሪዎች+ ነበሯቸው። 68 ከዚህም ሌላ 736 ፈረሶች፣ 245 በቅሎዎች 69 እንዲሁም 435 ግመሎችና 6,720 አህዮች ነበሯቸው።
3 “ከዚያም የቀሩትን በጎቼን ከበተንኩባቸው አገሮች ሁሉ እሰበስባቸዋለሁ፤+ ወደ መሰማሪያቸውም መልሼ አመጣቸዋለሁ፤+ እነሱም ፍሬያማ ይሆናሉ፤ ደግሞም ይበዛሉ።+