የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢያሱ 19:46
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 46 መሃይያርቆን፣ ራቆን እና ከኢዮጴ+ ትይዩ ያለው ድንበር ነበር።

  • ኢያሱ 19:48
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 48 የዳን ነገድ ርስት በየቤተሰቡ ይህ ነበር። ከተሞቹና መንደሮቻቸው እነዚህ ነበሩ።

  • 1 ዜና መዋዕል 22:3, 4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 3 በተጨማሪም ዳዊት ለመግቢያዎቹ በሮች የሚያስፈልጉ ምስማሮችንና ማጠፊያዎችን ለመሥራት የሚያገለግል ከፍተኛ መጠን ያለው ብረት አዘጋጀ፤ ደግሞም ከብዛቱ የተነሳ ሊመዘን የማይችል መዳብ አከማቸ፤+ 4 ከዚህም ሌላ ስፍር ቁጥር የሌለው ከአርዘ ሊባኖስ የተሠራ ሳንቃ+ አዘጋጀ፤ ሲዶናውያንና+ ጢሮሳውያን+ ከአርዘ ሊባኖስ የተዘጋጀ ብዛት ያለው ሳንቃ ለዳዊት አምጥተውለት ነበርና።

  • 2 ዜና መዋዕል 2:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 እነሆ፣ ዛፍ ቆራጭና እንጨት ፈላጭ ለሆኑት አገልጋዮችህ ቀለብ እንዲሆናቸው 20,000 የቆሮስ መስፈሪያ* ስንዴ፣ 20,000 የቆሮስ መስፈሪያ* ገብስ፣ 20,000 የባዶስ መስፈሪያ* የወይን ጠጅና 20,000 የባዶስ መስፈሪያ ዘይት እሰጣቸዋለሁ።”+

  • 2 ዜና መዋዕል 2:16
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 እኛም የምትፈልገውን ያህል ከሊባኖስ+ ዛፎች ቆርጠን አንድ ላይ በማሰር በባሕር ላይ እያንሳፈፍን ወደ ኢዮጴ+ እናመጣልሃለን፤ አንተም ወደ ኢየሩሳሌም ልትወስደው ትችላለህ።”+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ