ዘዳግም 28:47 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 47 ምክንያቱም ሁሉም ነገር ተትረፍርፎልህ ሳለ አምላክህን ይሖዋን በደስታና በሐሴት አላገለገልከውም።+ ዘዳግም 32:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 የሹሩን* ሲወፍር በዓመፀኝነት ተራገጠ። ሰባህ፤ ፈረጠምክ፤ ደለብክ።+ ስለሆነም የሠራውን አምላክ ተወ፤+አዳኝ የሆነለትን ዓለት ናቀ።