- 
	                        
            
            ዘኁልቁ 24:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
- 
                            - 
                                        7 ከሁለቱም አቁማዳዎቹ ውኃ ይንጠባጠባል፤ ዘሩም በብዙ ውኃዎች አጠገብ ተዘርቷል።+ 
 
- 
                                        
- 
	                        
            
            1 ሳሙኤል 15:33አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
- 
                            - 
                                        33 ሆኖም ሳሙኤል “በአንተ ሰይፍ የተነሳ ልጆቻቸውን ያጡ ሴቶች እንዳዘኑ ሁሉ የአንተም እናት ከሴቶች ሁሉ ይበልጥ ታዝናለች” አለው። ከዚያም ሳሙኤል በጊልጋል በይሖዋ ፊት አጋግን ቆራረጠው።+ 
 
-