የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፀአት 17:16
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 እንዲህም ያለው “እጁ በያህ+ ዙፋን ላይ ስለተነሳ ይሖዋ ከአማሌቅ ጋር ከትውልድ እስከ ትውልድ ይዋጋል”+ በማለት ነው።

  • ዘኁልቁ 24:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  7 ከሁለቱም አቁማዳዎቹ ውኃ ይንጠባጠባል፤

      ዘሩም በብዙ ውኃዎች አጠገብ ተዘርቷል።+

      ንጉሡም+ ከአጋግ+ የላቀ ይሆናል፤

      መንግሥቱም ከፍ ከፍ ይላል።+

  • ዘዳግም 25:19
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 19 አምላክህ ይሖዋ ርስት አድርገህ እንድትወርሳት በሚሰጥህ ምድር ላይ አምላክህ ይሖዋ በዙሪያህ ካሉት ጠላቶችህ ሁሉ በሚያሳርፍህ ጊዜ+ አማሌቃውያንን ከሰማይ በታች ጨርሶ እንዳይታወሱ አድርገህ ጠራርገህ አጥፋቸው።+ ይህን አትርሳ።

  • 1 ሳሙኤል 15:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 8 እሱም የአማሌቅን ንጉሥ አጋግን+ ከነሕይወቱ ማረከው፤ የቀረውን ሕዝብ ሁሉ ግን በሰይፍ ፈጽሞ አጠፋ።+

  • 1 ሳሙኤል 15:33
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 33 ሆኖም ሳሙኤል “በአንተ ሰይፍ የተነሳ ልጆቻቸውን ያጡ ሴቶች እንዳዘኑ ሁሉ የአንተም እናት ከሴቶች ሁሉ ይበልጥ ታዝናለች” አለው። ከዚያም ሳሙኤል በጊልጋል በይሖዋ ፊት አጋግን ቆራረጠው።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ