-
አስቴር 7:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 በመሆኑም ሃማን ለመርዶክዮስ ባዘጋጀው እንጨት ላይ ሰቀሉት፤ የንጉሡም ቁጣ በረደ።
-
-
አስቴር 9:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 ንጉሡም እንዲሁ እንዲደረግ አዘዘ። ከዚያም በሹሻን* ሕግ ወጣ፤ አሥሩ የሃማ ልጆችም ተሰቀሉ።
-