ምሳሌ 7:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 አልጋዬ ላይ ከርቤ፣ እሬትና* ቀረፋ አርከፍክፌአለሁ።+ መኃልየ መኃልይ 3:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 “በከርቤና በነጭ ዕጣን፣ጥሩ መዓዛ ባላቸውም የነጋዴ ቅመማ ቅመሞች ታውዶ፣+እንደ ጭስ ዓምድ ከምድረ በዳ እየመጣ ያለው ይህ ነገር ምንድን ነው?”