የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 40:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  5 ይሖዋ አምላኬ ሆይ፣

      ያደረግካቸው ድንቅ ሥራዎች፣

      ለእኛ ያሰብካቸው ነገሮችም ብዙ ናቸው።+

      ከአንተ ጋር ሊወዳደር የሚችል ማንም የለም፤+

      ስለ እነዚህ ነገሮች ላውራ፣ ልናገር ብል፣

      ዘርዝሬ ልጨርሳቸው አልችልም!+

  • ኢሳይያስ 40:28
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 28 ይህን አታውቅም? ደግሞስ አልሰማህም?

      የምድር ዳርቻዎች ፈጣሪ የሆነው ይሖዋ ከዘላለም እስከ ዘላለም አምላክ ነው።+

      እሱ ፈጽሞ አይደክምም ወይም አይዝልም።+

      ማስተዋሉ አይመረመርም።*+

  • ሮም 11:33
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 33 የአምላክ ብልጽግና፣ ጥበብና እውቀት እንዴት ጥልቅ ነው! ፍርዱም ፈጽሞ የማይመረመር ነው! መንገዱም የማይደረስበት ነው!

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ