-
ኢዮብ 36:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 በልባቸው አምላክ የለሽ* የሆኑ ቂም ይይዛሉ።
እሱ በሚያስራቸው ጊዜም እንኳ እርዳታ ለማግኘት አይጮኹም።
-
-
ኢሳይያስ 33:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
‘ከእኛ መካከል የሚባላ እሳት ባለበት ቦታ መኖር የሚችል ማን ነው?+
ከእኛስ መካከል ከማይጠፋ የእሳት ነበልባል ጋር መኖር የሚችል ማን ነው?’
-