ኢዮብ 27:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 በእኔ በኩል እናንተን ጻድቅ አድርጎ መቁጠር የማይታሰብ ነገር ነው! እስክሞት ድረስ ንጹሕ አቋሜን* አላጎድፍም!*+