-
ኢዮብ 5:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 እሱ የሰበሰበውን፣ የራበው ሰው ይበላዋል፤
ከእሾህም መካከል ይወስድበታል፤
ደግሞም ንብረታቸው በወጥመድ ተይዟል።
-
-
ኢዮብ 22:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ይህን የሚያደርገው የሠራኸው ክፋት ታላቅ ስለሆነ፣
በደልህም ማብቂያ ስለሌለው አይደለም?+
-
-
ኢዮብ 22:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ከዚህም የተነሳ በወጥመድ ተከበሃል፤+
ድንገተኛ ሽብርም ያስደነግጥሃል፤
-