-
ኢሳይያስ 51:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ዋንጫውን ጠጥተሻል፤
የሚያንገዳግደውን ጽዋ ጨልጠሻል።+
-
-
ኤርምያስ 25:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 የእስራኤል አምላክ ይሖዋ እንዲህ ብሎኛልና፦ “የቁጣ ወይን ጠጅ ያለበትን ይህን ጽዋ ከእጄ ውሰድ፤ እኔም ወደምልክህ ብሔራት ሁሉ ሄደህ አጠጣቸው።
-