ኢሳይያስ 40:13, 14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 የይሖዋን መንፈስ የለካ*እንዲሁም አማካሪው ሆኖ ሊያስተምረው የሚችል ማን ነው?+ 14 ማስተዋል ለማግኘት ከማን ጋር ተማከረ?የፍትሕን መንገድ ያስተማረውአሊያም እውቀትን ያካፈለው ማን ነው?ደግሞስ የእውነተኛ ማስተዋልን ጎዳና ያሳየው ማን ነው?+ ሮም 11:34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 እንዲህ ተብሎ ተጽፏልና፦ “የይሖዋን* ሐሳብ ማወቅ የቻለ ማን ነው? አማካሪውስ የሆነ ማን ነው?”+ 1 ቆሮንቶስ 2:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 “ያስተምረው ዘንድ የይሖዋን* አስተሳሰብ ያወቀ ማን ነው?” ተብሏልና፤+ እኛ ግን የክርስቶስ አስተሳሰብ አለን።+
13 የይሖዋን መንፈስ የለካ*እንዲሁም አማካሪው ሆኖ ሊያስተምረው የሚችል ማን ነው?+ 14 ማስተዋል ለማግኘት ከማን ጋር ተማከረ?የፍትሕን መንገድ ያስተማረውአሊያም እውቀትን ያካፈለው ማን ነው?ደግሞስ የእውነተኛ ማስተዋልን ጎዳና ያሳየው ማን ነው?+