ኢዮብ 4:18, 19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 እነሆ፣ በአገልጋዮቹ ላይ እምነት የለውም፤በመላእክቱም* ላይ ስህተት ያገኛል። 19 በጭቃ ቤቶች የሚኖሩ፣መሠረታቸው አፈር ውስጥ የሆነ፣+እንደ ብል በቀላሉ የሚጨፈለቁማ ሁኔታቸው ምንኛ የከፋ ይሆን!
18 እነሆ፣ በአገልጋዮቹ ላይ እምነት የለውም፤በመላእክቱም* ላይ ስህተት ያገኛል። 19 በጭቃ ቤቶች የሚኖሩ፣መሠረታቸው አፈር ውስጥ የሆነ፣+እንደ ብል በቀላሉ የሚጨፈለቁማ ሁኔታቸው ምንኛ የከፋ ይሆን!