1 ነገሥት 9:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 እነሱም ወደ ኦፊር+ በመሄድ 420 ታላንት ወርቅ አምጥተው ለንጉሥ ሰለሞን ሰጡት። ኢዮብ 28:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 በኦፊር ወርቅም+ ሆነብርቅ በሆነው ኦኒክስና በሰንፔር ልትገዛ አትችልም። መዝሙር 45:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ከተከበሩት እመቤቶችህ መካከል የነገሥታት ልጆች ይገኛሉ። እቴጌይቱ* በኦፊር ወርቅ+ አጊጣ በቀኝህ ቆማለች። ኢሳይያስ 13:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ሟች የሆነውን ሰው ከጠራ ወርቅ፣ሰዎችንም ከኦፊር ወርቅ+ ይበልጥ ብርቅ አደርጋለሁ።+