ኢዮብ 1:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ይሖዋም ሰይጣንን እንዲህ አለው፦ “አገልጋዬን ኢዮብን ተመለከትከው?* በምድር ላይ እንደ እሱ ያለ ሰው የለም። በንጹሕ አቋም* የሚመላለስ ቅን ሰው+ እንዲሁም አምላክን የሚፈራና ከክፋት የራቀ ነው።” መዝሙር 1:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ይሖዋ የጻድቃንን መንገድ ያውቃልና፤+የክፉዎች መንገድ ግን ይጠፋል።+ መዝሙር 139:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 139 ይሖዋ ሆይ፣ በሚገባ መርምረኸኛል፤ ደግሞም ታውቀኛለህ።+
8 ይሖዋም ሰይጣንን እንዲህ አለው፦ “አገልጋዬን ኢዮብን ተመለከትከው?* በምድር ላይ እንደ እሱ ያለ ሰው የለም። በንጹሕ አቋም* የሚመላለስ ቅን ሰው+ እንዲሁም አምላክን የሚፈራና ከክፋት የራቀ ነው።”