መዝሙር 109:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ክፉው ሰው ደግነት* ለማሳየት አላሰበምና፤+ይልቁንም የተጨቆነውን፣ ድሃውንና ልቡ በሐዘን የተደቆሰውን ሰውለመግደል ሲያሳድድ ነበር።+ ምሳሌ 22:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ሀብቱን ለመጨመር ድሃውን የሚያጭበረብር+እንዲሁም ለባለጸጋ ስጦታ የሚሰጥ ሰውየኋላ ኋላ ይደኸያል። ኢሳይያስ 10:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ጉዳት የሚያስከትሉ ሥርዓቶችን የሚያወጡ፣+ሁልጊዜ ጨቋኝ ድንጋጌዎችን የሚያረቁ ወዮላቸው! 2 የድሆችን አቤቱታ ላለመስማት፣በሕዝቤም መካከል የሚገኙትን ምስኪኖች ፍትሕ ለመንፈግ ሕግ የሚያወጡ ወዮላቸው!+መበለቶችን ይበዘብዛሉ፤አባት የሌላቸውንም ልጆች* ይዘርፋሉ።+ ያዕቆብ 5:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 እነሆ፣ በእርሻችሁ ላይ ያለውን ሰብል ለሰበሰቡት ሠራተኞች ሳትከፍሏቸው የቀራችሁት ደሞዝ ይጮኻል፤ አጫጆቹም ለእርዳታ የሚያሰሙት ጥሪ ወደ ሠራዊት ጌታ ወደ ይሖዋ* ጆሮ ደርሷል።+
10 ጉዳት የሚያስከትሉ ሥርዓቶችን የሚያወጡ፣+ሁልጊዜ ጨቋኝ ድንጋጌዎችን የሚያረቁ ወዮላቸው! 2 የድሆችን አቤቱታ ላለመስማት፣በሕዝቤም መካከል የሚገኙትን ምስኪኖች ፍትሕ ለመንፈግ ሕግ የሚያወጡ ወዮላቸው!+መበለቶችን ይበዘብዛሉ፤አባት የሌላቸውንም ልጆች* ይዘርፋሉ።+
4 እነሆ፣ በእርሻችሁ ላይ ያለውን ሰብል ለሰበሰቡት ሠራተኞች ሳትከፍሏቸው የቀራችሁት ደሞዝ ይጮኻል፤ አጫጆቹም ለእርዳታ የሚያሰሙት ጥሪ ወደ ሠራዊት ጌታ ወደ ይሖዋ* ጆሮ ደርሷል።+