ምሳሌ 7:8-10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 በቤቷ አቅራቢያ በሚገኝ መታጠፊያ አልፎወደ ቤቷ አቅጣጫ አመራ፤ 9 ቀኑ መሸትሸት ብሎ ለዓይን ያዝ አድርጓል፤+የሌሊቱ ጨለማ እየተቃረበ ነበር። 10 ከዚያም እንደ ዝሙት አዳሪ* የለበሰችና+በልቧ አታላይ የሆነች ሴት ከእሱ ጋር ስትገናኝ አየሁ።
8 በቤቷ አቅራቢያ በሚገኝ መታጠፊያ አልፎወደ ቤቷ አቅጣጫ አመራ፤ 9 ቀኑ መሸትሸት ብሎ ለዓይን ያዝ አድርጓል፤+የሌሊቱ ጨለማ እየተቃረበ ነበር። 10 ከዚያም እንደ ዝሙት አዳሪ* የለበሰችና+በልቧ አታላይ የሆነች ሴት ከእሱ ጋር ስትገናኝ አየሁ።