ዮሐንስ 3:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 መጥፎ ነገር የሚያደርግ* ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና፤ እንዲሁም ሥራው እንዳይጋለጥበት ወደ ብርሃን አይመጣም።