መዝሙር 37:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ለጥቂት ጊዜ ነው እንጂ ክፉዎች አይኖሩም፤+በቀድሞ ቦታቸው ትፈልጋቸዋለህ፤እነሱ ግን በዚያ አይገኙም።+ መዝሙር 92:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ክፉዎች እንደ አረም* ቢበቅሉ፣ክፉ አድራጊዎች ሁሉ ቢያብቡ እንኳ፣ለዘላለም መጥፋታቸው የማይቀር ነው።+ ያዕቆብ 1:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ፀሐይ ወጥታ በኃይለኛ ሙቀቷ ተክሉን ታጠወልጋለች፤ አበባውም ይረግፋል፤ ውበቱም ይጠፋል፤ ባለጸጋ ሰውም ልክ እንደዚሁ በዕለት ተዕለት ተግባሩ ሲዋትት ከስሞ ይጠፋል።+
11 ፀሐይ ወጥታ በኃይለኛ ሙቀቷ ተክሉን ታጠወልጋለች፤ አበባውም ይረግፋል፤ ውበቱም ይጠፋል፤ ባለጸጋ ሰውም ልክ እንደዚሁ በዕለት ተዕለት ተግባሩ ሲዋትት ከስሞ ይጠፋል።+