መዝሙር 74:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 በብርታትህ ባሕሩን አናወጥክ፤+በውኃ ውስጥ ያሉትን ግዙፍ የባሕር ፍጥረታት ራስ ሰባበርክ። ኢሳይያስ 51:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ባሕሩን የማናውጥና ኃይለኛ ማዕበል የማስነሳ፣+እኔ ይሖዋ አምላክህ ነኝ፤ስሙ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ነው።+